Telegram Group & Telegram Channel
በእርግጥም ስንቶቻችን ነን የአለማችን አስፈሪ ፊልም ተብለው ከሚጠቀሱት መሀከል በቀዳሚነት የሚጠቀሰው "The Cconjuring" እውነተኛ ታሪክ ላይ ተመስርቶ እንደተሰራ ምናውቀው? የዚ ፊልም የተሰራበት እውነተኛ ታሪክስ ምንድነው?

በእርግጥም ፊልሙን አይተውት ካልሆነ ብቻቹን ሆናቹ ባታዩት ይመረጣል።

ብዙ ሰዎች ይሄ ፊልም የተጋነነ ማስፈራርያ ገብቶበታል ብለው ሲያሙት ቢደመጡም የእውነተኛ ታሪኩ ባለቤቶች በእውነት የተከሰተው የፊልሙን እጥፍ ያህል እንደሚያስፈራ ገልፀዋ ታሪኩ እንዲ ነው...

🔵በ1971 አንድ ቤተሰብ Harrisville, Rhode Island ውስጥ የሚገኝ ባለ 14 ክፍል መኖርያ ቤት ገዝተው ለመኖር ይገባሉ እነዚ ጥንዶች Carolyn እና Roger የሚባሉ ሲሆን 5 ሴት ልጆች አሏቸው።

የሚገርመው እዚህ ቤት ገና አንድ እግራቸውን ከማስገባታቸው ነበር እንግዳ ነገር መፈጠር የጀመረው...

ማንም ሳይኖር ኩሽናው ይኮሻኮሻል መብራቶች በራሳቸው ጊዜ ይበራሉ ይጠፋሉ ነገሩ እንግዳ ቢሆንባቸውም መኖር ይጀምራሉ እዚህ ቤት ውስጥ አንድ ብቻ ሳይሆን ብዙ መንፈሶች ነበር የሚኖሩበት ጥሩም በጣም መጥፎም መንፈሶች ነበሩ።

እናም Roger ነገሩን ሲያጣራ እዚ ቤት ለ5 ክፍለዘመን ያህል የተለያየ ቤተሰብ የኖረ ሲሆን አብዛኛዎቹ እርስ በእርስ እዚ ቤት ውስጥ ተገዳድለዋል ወንድም እህቱን ጣቷን ቆርጦ በልቷል ብቻ ብዙ መጥፎ ነገር ተከስቷል ከቤቱ ጀርባ እዛው ቤት ይኖሩ የነበሩ ብዙ ህፃናት መቃብር አለ

✅️ይሄን ሁሉ ከድሮ የቤቱ መዝገብ ላይ አንብቦ ተረዳ እዚ ቤት ውስጥ ከባድ 9 አመት አሳልፈዋል ፊልሙም በዚ እውነታ ላይ ተመስርቶ ነው የተሰራው።

እስቲ እዚ ፊልም ላይ ስለሚገኙ አንዳንድ አስፈሪ መንፈሶች መረጃ ልስጣቹ.. ከላይ ምስሉ ላይ የምትመለከቷት bathsheba ትባላለች ፊልሙ ላይ ካሉት አስፈሪ መንፈሶች ሁሉ የከፋችዋ ናት ታድያ የbathsheba
እውነተኛ ታሪክ ምንድነው?

🔵Bathsheba sherma Rhode Island ውስጥ 1812 የተወለደች በmarch 10 1844 አንድ Thompson የተባለ ግለሰብ አግብታ የምትኖር የቤት እመቤት ነበረች በ37 ዐመቷ Herbert የተባለ የመጀመርያ ልጇን ወለደች ሌላም 3 ልጆችን ብትወልድም ሁሉም 7ኛ እድሜያቸው ላይ ይሞታሉ።

ይቺ ሴት ጠንቋይ ናት ጎረቤት የነበረን አንድ ህፃን ወስዳ እንደበላች የሚያሳይ ግልፅ ማስረጃ አለ።ቤቷ ውስጥ ብዙ ሰው እንደቀበረች ይነገርላታል።

ተጋብተው ብዙ ከቆዩ ቡኋላ ሞተ እሱ ከሞተ 4 ዐመት ቡኋላ እሷም ሞተች ከሞተች ቡኋላ የሷ ክፉ መንፈስ እዛው ቤት ውስጥ ቀርቷል በጣም ሀይል ያላት መንፈስ ስትሆን አለማችን ላይ ታዋቂ ከሆኑ መንፈሶች መሀል በግንባር ቀደም ደረጃ ትቀመጣለች (ማን ያውቃል አሁን ሁላ እናንተ ጋር ትሆናለች) በሰዎች ዘንድ ስለምትገለል ቤቷ ጀርባ ቀበሯት።

🟢Googel ላይ ስለሷ ብትፈልጉ ብዙ መረጃ ታገኛላቹ ይቺ መንፈስ በየትኛውም ሰዐት የትም የመገኘት አቅሙ እንዳላት ይነገራል

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM

tg-me.com/amazing_fact_433/9961
Create:
Last Update:

BY 433 አስገራሚ እውነታዎች

Share with your friend now:
tg-me.com/amazing_fact_433/9961

View MORE
Open in Telegram

4 3 3 አስገራሚ እውነታዎች Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

Telegram Auto-Delete Messages in Any Chat

Some messages aren’t supposed to last forever. There are some Telegram groups and conversations where it’s best if messages are automatically deleted in a day or a week. Here’s how to auto-delete messages in any Telegram chat. You can enable the auto-delete feature on a per-chat basis. It works for both one-on-one conversations and group chats. Previously, you needed to use the Secret Chat feature to automatically delete messages after a set time. At the time of writing, you can choose to automatically delete messages after a day or a week. Telegram starts the timer once they are sent, not after they are read. This won’t affect the messages that were sent before enabling the feature.

Mr. Durov launched Telegram in late 2013 with his brother, Nikolai, just months before he was pushed out of VK, the Russian social-media platform he founded. Mr. Durov pitched his new app—funded with the proceeds from the VK sale—less as a business than as a way for people to send messages while avoiding government surveillance and censorship.

4 3 3 አስገራሚ እውነታዎች from ca

Telegram 433 አስገራሚ እውነታዎች
FROM USA